በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በእስራኤል መንግስት መካከል ግንቦት 24 ቀን 2004 ዓ.ም በግብርና ዘርፍ ለመተባበር በኢየሩሳሌም የትብብር ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሰት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•