በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአልጀሪያ ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በኮሚዩኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ዘርፍ ለመተባበር የተደረገው ስምምነት ሚያዚያ 5 ቀን 2009 ዓ.ም በአልጀርስ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 29 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡-
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•