በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሳዑዲ አረቢያ ንጉሳዊ መንግሥት መካከል የቤት ሠራተኞች ቅጥር ስምምነት ግንቦት 17 ቀን 2009 ዓ.ም በጅዳ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮድያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 21 ቀን 2010 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮድያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•