በአገልግሎት ላይ

ከሩሲያ ፌደሬሽን መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቅያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሩሲያ ፌደሬሽን መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት እና ዋስትና ለመስጠት የካቲት 2 ቀን 1992 ዓም ሞስኮ ላይ ስምምነት የተፈረመ ስለሆነ፤

ስምምነቱ በሚገባ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገር ሕጐች መሠረት ስምምነቱ መዕደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ በኋላ እንደ ሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተገለፀ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 29 ቀን 1992 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 214/1992
ቀን: ሰኔ 29፥ 1992 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 938/2016

•

ሚያዚያ 14፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 579/2000

•

ግንቦት 19፥ 2000 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 552/1999

•

ነሐሴ 29፥1999 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 526/1999

•

ሰኔ 11፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 352/1995

•

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 242/1993

•

ሰኔ 21፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 232/1993

•

የካቲት 29፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 221/1993

•

ኅዳር 21፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 215/1992

•

ሰኔ 29፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ