በአገልግሎት ላይ

የኮቶኑ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ የካሪቢያንና፣ የፓስፊክ አገሮች በአንድ በኩል፣ እንዲሁም የአውሮፓ ሕብረት አባል አገሮች በሌላ በኩል ሆነው ያደረጉትን የሽርክና ስምምነት እ·ኤ·አ ጁን 23 ቀን 2 ሺ ኮቶኑ ላይ ስለተፈራረሙ፤

ስምምነቱ በሚገባ ሥራ ላይ የሚውለው የአውሮፓ ሕብረት አባል አገሮች እና ከአካፓ አገሮች ቢያንስ ሁለት ሦስተኛው የማጽደቂያ ሰነዶቻቸውን ከላኩበት ሁለተኛ ወር የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 21 ቀን 1997 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 242/1993
ቀን: ሰኔ 21፥ 1993 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 938/2016

•

ሚያዚያ 14፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 579/2000

•

ግንቦት 19፥ 2000 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 552/1999

•

ነሐሴ 29፥1999 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 526/1999

•

ሰኔ 11፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 352/1995

•

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 232/1993

•

የካቲት 29፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 221/1993

•

ኅዳር 21፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 215/1992

•

ሰኔ 29፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 214/1992

•

ሰኔ 29፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ