በአገልግሎት ላይ

የኢትዮ-ሱዳን የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የንግድ ስምምነት እ.ኤ.አ ማርች 6 ቀን 2000 በካርቱም የተፈረመ ስለሆነ፣

ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ተዋዋዮቹ ሀገሮች በየሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቶቻቸው መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን አንዱ ለሌላው ካሳወቀበት የመጨረሻው ቀን ጀምሮ እንደሚሆን በስም ምነቱ ውስጥ የተገለጸ በመሆኑ፡

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር 21 ቀን 1993ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፡

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 221/1993
ቀን: ኅዳር 21፥ 1993 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 938/2016

•

ሚያዚያ 14፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 579/2000

•

ግንቦት 19፥ 2000 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 552/1999

•

ነሐሴ 29፥1999 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 526/1999

•

ሰኔ 11፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 352/1995

•

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 242/1993

•

ሰኔ 21፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 232/1993

•

የካቲት 29፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 215/1992

•

ሰኔ 29፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 214/1992

•

ሰኔ 29፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ