የተሻረ

2000 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት የበጀት አዋጅ

ለ2000 ዓ.ም የበጀት ዓመት በፌዴራል መንግሥት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አጽድቆ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ፤

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወሰነው ቀመር መሠረት የፌዴራሉ መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠውን የድጎማ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (11)መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 552/1999
ቀን: ነሐሴ 29፥1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 938/2016

•

ሚያዚያ 14፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 579/2000

•

ግንቦት 19፥ 2000 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 526/1999

•

ሰኔ 11፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 352/1995

•

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 242/1993

•

ሰኔ 21፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 232/1993

•

የካቲት 29፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 221/1993

•

ኅዳር 21፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 215/1992

•

ሰኔ 29፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 214/1992

•

ሰኔ 29፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ