በአገልግሎት ላይ

የኢኮኖሚ ልማትን ለሚያግዙ የመንግሥት ፕሮጀክቶች እንዲሁም የገጠር አካባቢን ለማልማት የሚውል ብድር ከፖላንድ ሪፐብሊክ መንግሥት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

የኢኮኖሚ ልማትን ለሚያግዙ የመንግሥት ፕሮጀክቶች እንዲሁም የገጠር አካባቢን ለማልማት የሚውል 50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (ሃምሳ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በፖላንድ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል መጋቢት 11 ቀን 2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 23 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራስያዊ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 905/2007
ቀን: ሐምሌ 24፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

•

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ