ለውሃ እና ኢነርጂ ዘርፍ ለተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ሃያ አራት ሚሊዮን ዩሮ (24 ሚሊዮን ዩሮ) ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የካቲት 10 ቀን 2013 በአዲስ አበባ የተፈረሙ በመሆኑ፣
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ያጸደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ፫ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ጥቅምት 20 ቀን 2016 በአካሄደው ፩ኛ መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•