በአገልግሎት ላይ

ለሥርዓተ ምግብ ማጠናከሪያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለሥርዓተ ምግብ ማጠናከሪያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ሁለት መቶ ዘጠና ሰባት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር. (297 ሚሊዮን 600ሺ ኤስ.ዲ.አር) ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ሰኔ 17 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ መደበኛ ስብሰባው ህዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1281/2015
ቀን: የካቲት 2፥ 2015 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ