ለፓወር ሴክተር ሪፎርም፣ ኢንቨስትመንትና ሞደርናይዜሽን ፕሮጀክት ምዕራፍ አንድ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል 393 ሚሊዮን (ሶስት መቶ ዘጠና ሶስት ሚሊዮን) ኤስ ዲ አር ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል መጋቢት 29ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህን ስምምነት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም በአካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•