በአገልግሎት ላይ

ለኢትዮጵያ ትምሀርትና ስልጠና ተግባራት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከአለም ዐቀፉ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

ለኢትዮጵያ ትምሀርትና ሥልጠና ተግባራት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል 150 ሚሊዮን 400 ሺ ኤስ.ዲ.አር. (አንድ መቶ ሃምሳ ሚሊዮን አራት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር.) ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ጥቅምት 21 ቀን ዓ.ም 2016 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህን ስምምነት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 5 ቀን 2016 ዓ.ም ባኣካሄደዉ 17ኛ መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀዉ በመሆኑ፤

 

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1316/2016
ቀን: ሐምሌ 3፥ 2016 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች