በአገልግሎት ላይ

ለሐረር ከተማ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመ የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

ለሐረር ከተማ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ 19,590,000 (አሥራ ዘጠኝ ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠና ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ·ኤ·አ ኖቬምበር 8 ቀን 2002 በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ፤

መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆናቸው በፊት መጽደቅ ስለአለባቸው፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 14ቀን 1995 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 340/1995
ቀን: ግንቦት 14፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 169/1991

ግንቦት 12፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ