በአገልግሎት ላይ

ለመሰረተ-ጤና አገልግሎት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለመሠረተ ጤና አገልግሎት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ዩ·ኤ· 29 ሚሊዮን 670ሺ (ሃያ ዘጠኝ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሰባ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ·ኤ·አ ዴሴምበር 17  ቀን 1998 በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ

መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለምአቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው፣
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 2 ቀን 1991 ዓም· ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 154/1991
ቀን: የካቲት 2፥ 1991 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 169/1991

ግንቦት 12፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ