በአገልግሎት ላይ

ለብሔራዊ የከብት ሀብት ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለብሔራዊ የከብት ሀብት ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ዩኤ 27 ሚሊዮን (ሃያ ሰባት ሚሊዮን ዩኒትስ ኦፍ አካውንት) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢት ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እኤአ ኖቬምበር 20 ቀን 1998 በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ ፤

መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፣

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 2 ቀን 1991 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤

በሕገመንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12)  መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 156/1991
ቀን: የካቲት 2፥ 1991 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 169/1991

ግንቦት 12፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ