ለሁለተኛው የመዋቅር ማስተካከያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ዩኤ 60 ሚሊዮን (ስድሳ ሚሊዮን ዩኒትስ ኦፍ አካውንት) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እኤአ ኖቬምበር 16 ቀን 2001 በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ፣
መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው፣
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 9 ቀን 1994 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•