በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሩዋንዳ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገው በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትሕ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሩዋንዳ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትሕ ትብብር ስምምነት ሚያዝያ 20 ቀን 2009 ዓ.ም በኪጋሊ የተፈረመ በመሆኑ፤

ስምምነቱን ማፅደቅ በወንጀል ምርመራና ክስ እና የወንጀል ፍሬን ከማገድና መውረስ አኳያ የሚደረግ በወንጀል ጉዳዮች ዓለም አቀፍ ትብብርን የሚያበረታታ እና የሚያጠናክር በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 18 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባውያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1218/2012
ቀን: ሐምሌ 14፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1364/2017

•

ሚያዝያ 24÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1364/2017

•

ሚያዚያ 24፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 563/2016

•

ጥር 16፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 882/2007

•

መጋቢት 25፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 306/2006

•

ግንቦት 26፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 668/2002

•

ሚያዝያ 12፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 668/2002

•

ሚያዝያ 4፥ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 434/1997

•

ጥር 25፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 236/1993

•

ግንቦት 16፥ 1993 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 182/1992

•

ህዳር 3፥ 1992 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 177/1991

•

ሰኔ 22፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 17/1988

•

የካቲት 5፥ 1988 ዓ.ም.
የተሻረ