በአገልግሎት ላይ

የሽብርተኛ ሀብት የሚታገድበት ሥነ-ሥርዓት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

 

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 691/2003 አንቀጽ 34፣ በፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 አንቀጽ 37 እና በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብን እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ ቁጥር 780/2005 አንቀጽ 54(1) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 306/2006
ቀን: ግንቦት 26፥ 2006 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1176/2012

መጋቢት 16፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1132/2011

ሚያዚያ 11፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 652/2001

ነሐሴ 22፥ 2001 ዓ.ም.
የተሻረ