የተሻረ

ወደ ግል ይዞታ የተዛወሩ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ባለ አደራ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ

በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ፖሊሲ መሠረት በመንግሥት ይዞታ ሥር እንዲቆዩ ከሚደረጉት በስተቀር የልማት ድርጅቶች ወደ ግል ይዞታ የሚዛወሩ በመሆኑ፤

በዚሁ የዝውውር ሂደት ውስጥ ወደ ግል ይዞታ የሚዛወሩ የልማት ድርጅቶችን ከሽያጭና ርክክብ በኋላ በእንጥልጥል የሚቀሩ ተሰብሳቢ ሂሳቦችን፤ እዳዎችንና ግዴታዎችን እንዲሁም የሕግ ጉዳዮችን የሚከታተልና የሚያስፈጽም አንድ የሕግ ሰውነት ያለው አካል ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 17/1988
ቀን: የካቲት 5፥ 1988 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 384/1996

•

ጥር 18፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 380/1996

•

ጥር 4፥ 1996 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 57/1989

•

ታኅሣሥ 10፥ 1989 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 52/1989

•

ኅዳር 26፥ 1989 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 49/1989

•

ኅዳር 19፥ 1989 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 48/1989

•

ጥቅምት 21፥ 1989 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 42/1988

•

ሰኔ 29፥ 1988 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 37/1988

•

ሰኔ 11፥ 1988 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 31/1988

•

የካቲት 14፥ 1988 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 27/1988

•

የካቲት 7፥ 1988 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 25/1988

•

የካቲት 7፥ 1988 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ