በአገልግሎት ላይ

ለኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ መሠረት የመጣል ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማኀበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ መሠረት የመጣል ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል አንድ መቶ ሠላሳ ስምንት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር. (138 ሚሊዮን 900 መቶ ሺ _ ኤስ.ዲ.አር) የብድር ስምምነት ብድር የሚያስገኘው በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኀበር መካከል ሚያዚያ 29 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 30 ቀን 2013 ዓ.ም በአካሄደው 5ኛ ልዮ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1258/2013
ቀን: ሐምሌ 8፥ 2013 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

•

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ