ለተወዳደነት እና ስራ ፈጠራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 121 ሚሊዮን 700 ሺ ኤስዲ አር (አንድ መቶ ሀያ አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺ) ኤስ ዲ አር የሚያሰገኘው ተጨማሪ የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል እኤአ ጁን 29 ቀን 2018 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 27 ቀን 2011 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገመንግስት አንቀፅ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታወጃል፡፡
•
•
•
•
•
•