በአገልግሎት ላይ

ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ፋይናንስ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ

ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ፋይናንስ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ 144 ሚሊዮን 800 ሺ ኤስ.ዲ.አር( አንድ መቶ አርባ አራት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም አቀፍ ልማት ማህበር መካከል ሰኔ 8 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፣

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 30 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው ስብስባ ያፀደቀው በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት
የሚከተለው ታውጇል፦

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 974/2008
ቀን: ሐምሌ 27፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

•

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ