ለግሉ ዘርፍ ልማት አቅም ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 12 ሚሊዮን 700 ሺ ኤስ.ዲ.አር (አሥራ ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ማርች 10 ቀን 2005 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንን የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 18 ቀን 1997 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•