በአገልግሎት ላይ

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮግራም ማስፈጸሚ የሚዉል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ስምምነት ማጽደቅያ አዋጅ

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል 176 ሚሊዮን 900 ሺ ኤስ.ዲ.አር (አንድ መቶ ሰባ ስድስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር) መደበኛ ብድር እና ከስኬል-አፕ ፋሲሊቲ ክሬዲት 125 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (አንድ መቶ ሃያ አምስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የካቲት 30 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 23 ቀን 2010 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1086/2010
ቀን: ሰኔ 15፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

•

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ