በአገልግሎት ላይ

ለኤሌክትሪክ መረብ ማጠናከሪያና ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር ጋር የተፈረመው የፋይናንስ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለኤሌክትሪክ መረብ ማጠናከሪያና ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 129 ሚሊዮን 200 ሺ ኤስ.ዲ.አር. (አንድ መቶ ሃያ ዘጠኝ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር.) ብድር የሚያስገኘው የፋይናንስ ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል እ.ኤ.አ ጁን 12 ቀን 2012 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐምሌ 4 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 762/2004
ቀን: ሐምሌ 23፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

•

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ