በአገልግሎት ላይ

ለሦስተኛው የሴፍቲኔት ኘሮጀክት ማስፈፅሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማኃበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለሦስተኛው የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 238 ሚሊዮን 600 ሺ ኤስ.ዲ.አር (ሁለት መቶ ሠላሳ ስምንት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው ተጨማሪ የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአለም ዓቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.አ.አ ሜይ 4 ቀን 2012 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 21 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 756/2004
ቀን: ሐምሌ 20፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations
Sector: Development

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

•

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ