በአገልግሎት ላይ

ግብርናን ዘመናዊ ለማድረግ የሚዉል ብድር ከፖላንድ ሪፐብሊክ መንግስት ለማግኘት የተፈረመዉ የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ግብርናን ዘመናዊ ለማድረግ ለሚያግዙ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ የሚውል 50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (ሃምሳ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በፖላንድ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል እ.አ.አ ፌብሩዋሪ 25 ቀን 2014 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 18 ቀን 2006 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 831/2006
ቀን: ግንቦት 6፥ 2006 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ