በአገልግሎት ላይ

ለአነስተኛና መካከለኛ ከተሞች የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን ፕሮግራም ከፊል ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት ለማግኘት ለተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአነስተኛና መካከለኛ ከተሞች የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ ሳኒቴሽንና ተያያዥ መሠረተ ልማት ማሻሻያ ፕሮግራም ከፊል ማስፈፀሚያ የሚውል 15 ሚሊዮን ዩሮ (አስራ አምስት ሚሊዮን ዩሮ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጣሊያን በፐብሊክ መንግስታት መካከል ሰኔ 8 ቀን 2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 28 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በህገ መንግስቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 920/2008
ቀን: ታህሳስ 25፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ