ስለሀገሪቱ መልክዐ ምድርና ከመሬት በታች ስላለው ተፈጥሮ የሥነ ምድር መረጃዎችን መሰብሰብ ለኢንዱስትሪ ፡ ለኢነርጂና ለእርሻ መስፋፋት መሠረትና ወሳኝ በመሆኑ፤
የማዕድን ሀብትን መፈለግ ፣ መመርመር ፣ ማጥናትና የጂኦሎጂ መረጃ መሰብሰብ ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት ጠቃሚ በመሆኑ ፤
ማናቸውንም የሀገሪቱን የሥነ ምድር መረጃዎች መሰብሰብ፣ ማስቀመጥና በባለቤትነት መያዝ አስፈላጊ በመሆኑ ፤
ከላይ የተጠቀሱትን ዓላማዎች ተግባራዊ ለማድረግ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይን ማቋቋም በማስፈለጉ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•
•