በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሩዋንዳ ሪፐብሊክ መንግስታት መካከል ግንቦት 28 ቀን 2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ትብብር ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 2 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•