በአገልግሎት ላይ

ለገጠር የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለገጠር የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ሶስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር. (3 ሚሊዮን 600 ሺ ኤስ.ዲ.አር) ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል ታህሳስ 29 ቀን 2012 ዓ.ም በጣሊያን ሮም ከተማ የተፈረመ በመሆኑ፤ 

 ይህኑን ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 9 ቀን 2014 ዓ.ም በአካሄደው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡ 

 

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1272/2014
ቀን: ሐምሌ 7፥ 2014 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች