በአገልግሎት ላይ

የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶችን አቋም ለማጠናከር የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት በአንቀጽ 34 ንዑስ አንቀጽ (5) መሠረት የጋብቻ፣የግልና የቤተሰብ መብት ላይ የሚነሱ የሕግ ጉዳዮችን አስመልክቶ በፈቃደኝነት ላይ በተመሰረተ ሁኔታ በባህላዊና በሃይማኖት ሕጐች ለመዳኘት የሚቻል በመሆኑ፤

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 78 ንዑስ አንቀጽ (5) መሠረት የባሕልና የሃይማኖት ሕጐችን መሠረት አድርገው የሚዳኙ ሃይማኖታዊና ባህላዊ የፍርድ ተቋማት በሌሉ ጊዜ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የክልል ምክር ቤቶች እነዚህን ተቋማት እንደ አስፈላጊነቱ እንዲያቋቁሙ ሥልጣን የተሰጠ በመሆኑ፤

ከሕገ መንግሥቱ መጽደቅ በፊት በሥራ ላይ የነበሩና የመንግሥት ዕውቅና የነበራቸው ሃይማኖታዊና ባህላዊ የፍርድ ተቋማት ሕገ መንግሥቱ በሚሰጠው ዕውቅና መሠረት በአዲስ መልክ ሊደራጁ እንደሚችሉ በተደነገገው መሠረት ቀደም ሲል ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ተቋቁመው አንዳችም የማሻሻያ ለውጥ ሳይደረግባቸው ባሉበት ሁኔታ እንዲቆዩ የተደረጉትን የሸሪዓ ፍርድ ቤቶች አቋም ብቃት ባለው ሁኔታ እንዲደራጁ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 188/1992
ቀን: ህዳር 27፥ 1992 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1325/2017

መስከረም 7፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1338/2016

ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1308/2016

የካቲት 1፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1265/2014

ታህሳስ 24፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1262/ 2013

ነሀሴ 13፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1261/2013

ነሀሴ 13፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1232/2013

ጥር 7፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1231/2013

ጥር 3፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1163/2012

ታህሣሥ 30፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1146/2011

ነሐሴ 9፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1142/2011

ግንቦት 19፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ