የተሻረ

ሕገ-መንግሥቱን ና ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን ከአደጋ ለመከላከል የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 4/2013 ለማፀደቅ የወጣ አዋጅ

ሕገ-መንግሥቱንና ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን ከአደጋ ለመከላከል የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር አዋጅ ቁጥር 4/2013 ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ/ም በሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀ በመሆኑ፤

በሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀው መንግሥቱ አንቀፅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሕገ 93 (2)(ሀ) መሠረት በአርባ ስምንት ሰዓት ውስጥ  ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረብ ስላለበት፤

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ይህንኑ አዋጅ በሙሉ ድምፅ ያፀደቀው በመሆኑ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት አንቀፅ 93 (2)(ሀ) እና 55 (8) መሠረት የሚከተለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል::

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1228/2013
ቀን: ህዳር 5፥ 2013 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

•

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1412/2018

•

ሰኔ 2÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1400/2018

•

ሚያዝያ 29÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ