በአገልግሎት ላይ

ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከቻይና ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ የተገኘዉ ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 1 ቢሊዮን 450 ሚሊዮን ሪንሚንቢ (አንድ ቢሊዮን አራት መቶ ሃምሳ ሚሊዮን ሪንሚንቢ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቻይና ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል እ.አ.አ ዲሴምበር 19 ቀን 2013 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 25 ቀን 2006 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 833/2006
ቀን: ግንቦት 6፥ 2006 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

•

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 537/2015

•

ነሐሴ 22፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1182/2012

•

መጋቢት 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ