በአገልግሎት ላይ

ለአነስተኛና መካከለኛ ከተሞች የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ ሳንቴሽንና መሠረተ ልማት ማስፋፊያና ማሻሻያ ፕሮግራም ከፊል ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

ለአነስተኛና መካከለኛ ከተሞች የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ ሳንቴሽንና መሠረተ ልማት ማስፋፊያና ማሻሻያ ፕሮግራም ከፊል ማስፈጸሚያ የሚውል ፵ ሚሊዮን (አርባ ሚሊዮን) ዩሮ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 26 ቀን 2015 በአዲስ አበባ እና ዲሴምበር 3 ቀን 2015 በሉክዘምበርግ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 27 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፦

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 941/2008
ቀን: ሚያዝያ 20፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ