በአገልግሎት ላይ

የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ

የኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ዓይነት የተፈጥሮ ውበት ያላቸው ብርቅዬ የዱር እንስሳት ዝርያዎች ባለቤት በመሆኗና ይህም ሀብቷ በአገሪቱ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ የጎላ ሚና ያለው ሆኖ ለቱሪዝም፣ ለትምህርትና ለሳይንስ አስተዋጽኦ የሚያደርግ በመሆኑ፤

ይህ ሀብት በተገቢው መንገድ እንዲጠበቅና እንዲለማ በማድረግ ቀጣይነት ያለው ጥቅም ለመስጠት እንዲችል ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

መንግሥት በአገሪቱ የዱር እንስሳት ሀብት ላይ እተባባሰ የመጣውን የእልቂት አደጋ ለመግታትና ከሀብቱ አገሪቱ ማግኘት የሚገባትን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታዎች እንድታገኝ ከአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታና አሁን ካለው ዓለም አቀፍ የዱር እንስሳት ሀብት ጥበቃ ልማትና አጠቃቀም አኳያ ንዑስ ዘርፉን ማጠናከር በማስፈለጉ፤

በአገሪቱ የዱር እንስሳት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀምን ትኩረት ሰጥቶ ለመንቀሳቀስና ከመስኩ የሚገኘውን ጥቅም ለማጎልበት በፌደራል ደረጃ ይህን የሚያስፈጽም አካል ማቋቋም በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 575/2000
ቀን: ግንቦት 14፥ 2000 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1223/2012

•

ነሃሴ 19፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1065/2010

•

ጥር 15፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 337/2007

•

ጥር 25፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 338/2007

•

ጥር 25፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 335/2007

•

ጥር 12፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 291/2005

•

ሐምሌ 17፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 660/2002

•

ታህሳስ 15፥ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 635/2001

•

ሰኔ 23፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 542/1999

•

ነሐሴ 29፥ 1999 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 541/1999

•

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 482/1998

•

የካቲት 20፥ 1998 ዓ.ም.
አዋጅ ቁጥር 381/1996

•

ጥር 4፥ 1996 ዓ.ም.
የተሻረ