የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 191//2003 አንቀጽ 5 እና በዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 541/1999 አንቀጽ 4 (2) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል።
Tap the button below to view or download this PDF.
•