በአገልግሎት ላይ

የንብ ሀብት ልማትና ጥበቃ አዋጅ

የንብ ሀብት ክምችት በሚገኝባቸው የአገሪቱ ክፍሎች የቤተሰብና የንግድ ንብ ልማት እንዲስፋፋ በማድረግ ሀብቱ ለፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ተገቢ አስተዋጽኦ እንዲኖረው ማድረግ በማስፈለጉ፤

የንብ ውጤት ምርትን ማሳደግና ለምግብ ዋስትናና ለድኅነት ቅነሳ የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ በዘላቂነት ማረጋገጥ በማስፈለጉ፤

የንብ ሀብት ልማቱ አግባብ ባለው መንገድ እንዲካሄድ ለማድረግ የንብ ብዝሀ ሕይወትና የማር ዕፅዋት ዝርያ እንዲጠበቅ ማድረግ በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 660/2002
ቀን: ታህሳስ 15፥ 2002 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 372/2008

•

ጥር 25፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ