በአገልግሎት ላይ

ዲፕሎማቶችን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥበቃ ባላቸው ሰዎች ላይ የሚፈጸሙትን ወንጀሎች ለመከላከልና ለመቅጣት የወጣው ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ

የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፍ ሰላምና ደህንነትን ማስከበርንና በሀገሮች መካከል ወዳጅነትንና ትብብርን ማስፋፋትን የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ መርሆዎች ላይ ያለውን ጽኑ አቋም በተደጋጋሚ የገለፀ በመሆኑ፤

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታኅሣሥ 1 ቀን 1995 ዓም ባደረገው ስብሰባ ዲፕሎማቶችን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥበቃ ባላቸው ሰዎች ላይ የሚፈጸሙትን ወንጀሎች ለመከላከልና ለመቅጣት የወጣውን ኮንቬንሽን ለማጽደቅ የወሰነ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 303/1995
ቀን: ታኅሣሥ 1፥1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 400/2009

•

መጋቢት 15፥ 2009 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 881/2007

•

መጋቢት 25፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 681/2002

•

ነሐሴ 5÷ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 554/1999

•

ነሐሴ 29፥1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 544/1999

•

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 526/1999

•

ሰኔ 11፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 304/1995

•

ታህሳስ 1፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ