በአገልግሎት ላይ

ስፖርትን በተመለከተ የወጣው የጸረ-አበረታች ቅመሞች ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ

የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ስፖርትን በተመለከተ የወጣውን የፀረ አበረታች ቅመሞች ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን በፓሪስ በተካሄደው 33ኛ ጉባዔው ወቅት እ.ኤ.አ ኦክቶበር 19 ቀን 2005 የተቀበለው በመሆኑ፤

ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 30 ቀን 1999 ዓ.ም በአካሄደው 4ኛ ልዩ ስብሰባ ላይ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 554/1999
ቀን: ነሐሴ 29፥1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 400/2009

•

መጋቢት 15፥ 2009 ዓ.ም.
የተሻረ