የተሻረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 30 ቀን 1999 ዓ.ም ባካሄደው አራተኛ ልዩ ስብሰባ ስፖርትን በተመለከተ የወጣውን የፀረ-አበረታች ቅመሞች ዓለምአቀፍ ስምምነትን በአዋጅ ቁጥር 554/1999 ያፀደቀው በመሆኑ፤

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 916/ 2008 አንቀጽ 5 እና አንቀጽ 39 መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 400/2009
ቀን: መጋቢት 15፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

No data was found