በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በመከላከያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመተባበር የተደረገውን የትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በመከላከያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመተባበር የተደረገው ስምምነት ግንቦት 1 ቀን 2005 ዓ.ም በእስታንቡል የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 24 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጃል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 888/2007
ቀን: ሚያዚያ 22፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1221/2012

•

መስከረም 8፥ 2013 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 1222/2012

•

ነሃሴ 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 817/2006

•

የካቲት 10፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 796/2005

•

ሰኔ 27፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 789/2005

•

ሰኔ 10፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ