በአገልግሎት ላይ

ለአሳይታ ታጁራ የባቡር ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከሕንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአሳይታ-ታጁራ የባቡር ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል 300 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (ሦስት መቶ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሕንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል እ.አ.አ. ጁን 13 ቀን 2013 በኒውደልሂ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 805/2005
ቀን: ሐምሌ 19፥ 2005 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች