በአገልግሎት ላይ

ለአዲስ አበባ ከተማ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ግንባታ ኘሮጀክት ማስፈፀሚያ ከፈረንሳይ የልምት ኤጀንሲ የተገኘዉ ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአዲስ አበባ ከተማ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 20 ሚሊዮን ዩሮ (ሃያ ሚሊዮን ዩሮ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ መካከል እ.አ.አ ዲሴምበር 19 ቀን 2013 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 28 ቀን 2006 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 845/2006
ቀን: ሐምሌ 7፥ 2006 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 537/2015

ነሐሴ 22፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1182/2012

መጋቢት 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ