በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጽያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መንግስት በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

ለአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያና ስርጭት ስርዓት ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል 61,410,000 (ስልሳ አንድ ሚሊዮን አራት መቶ አስር ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት) ዩኒትስ ኦፍ አካውንት የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጽያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል ታህሳስ 11 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጽያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ መንግስት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 27 ቀን 2010 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጽደቀው ስለሆነ፤

በህገ መንግስቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1077/2010
ቀን: መጋቢት 7፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች