በአገልግሎት ላይ

ለዘላቂ ልማትና ለድህነት ቅነሳ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለዘላቂ ልማት እና የድህነት ቅነሳ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 60 ሚሊዮን ዩ.ኤ. (ስድሳ ሚሊዮን ዩኒትስ ኦፍ አካውንት) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ፌብሩዋሪ 3 ቀን 2005 የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 6 ቀን 1997 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 447/1997
ቀን: ሚያዝያ 20፥ 1997 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1309/2016

•

ታኅሣሥ 12÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1279/2015

•

የካቲት 2፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 484/2013

•

ሐምሌ 9፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1259/2013

•

ሀምሌ 08፥ 2013 ዓ.ም.
አዋጅ ቁጥር 1209/2020

•

ሐምሌ 9፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1182/2012

•

መጋቢት 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1124/2011

•

መጋቢት 27፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ