ለኤሌክትሪክ መረብ ማጠናከሪያና ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ 142 ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር (አንድ መቶ አርባ ሁለት ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የተጨማሪ ብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም አቀፍ ልማት ማህበር መካከል ሰኔ 8 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፣
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 30 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው ስብስባ ያፀደቀው በመሆኑ፣
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፦
•
•
•
•
•
•