በሀገራችን በየጊዜው በቁጥር እየጨመረና እየተስፋፋ በመሄድ ላይ የሚገኘው አደገኛ ቦዘኔነት ሁኔታ በሕዝብ የተረጋጋ ኑሮና ፀጥታ ላይ ከፍተኛ ሥጋትን እያስከተለ መምጣቱን በመገንዘብ፤
ይህን ሥጋት ዘለቄታ ባለው መንገድ ለመቅረፍ ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብና ማህበራዊ ተሃድሶ የሚያገኙበትን ሁኔታ ማመቻቸት አስፈላጊ በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•