መንግሥት ኃላፊነቱን በትክክል መወጣት እንዲችል ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓት መዘርጋት ያለበት በመሆኑ፤
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር የሚመራበትን መሠረታዊ ጽንሰ ሃሳብ፡ መርህ እና ዋና ዋና ጉዳዮች መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
Tap the button below to view or download this PDF.
•