የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለሀገሪቱ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው በመሆኑ፤
የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎትን ይበልጥ ቀልጣፋና አስተማማኝ ለማድረግ የቁጥጥር ተግባር የሚያከናውን አካል አገልግሎቱን ከሚሰጠው ድርጅት ለይቶ ማደራጀትና ቁጥጥሩ የሚካሄድበትን ሁኔታ መደንገግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
•
•
•
•
•